ጊዜው ረዝሞ አንተን ያየሁበት
ተቸገርኩኝ ታመምኩኝ በናፍቆት
ና ሸግዬ መጣዉኝ ፈልጌህ
አትሽሸኝ ልቤ እንዲ ሲወድህ
አሄሄ መጣውኝ ፈልጌህ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
የኔ ቆንጆ እፈልግሀለው
አንተን ብዬ ይህው መጥቻለው
የወደዱት ያፈቅሩትን ሰው
አይናፍቁም መልሰው መላልሰው
ጊዜው ረዝሞ አንተን ያየሁበት
ተቸገርኩኝ ታመምኩኝ በናፍቆት
አሄሄ መጣውኝ ፈልጌህ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
የኔ ቆንጆ እፈልግሀለዉ
አንተን ብዬ ይህው መጥቻለው
የወደዱት ያፈቅሩትን ሰው
አይናፍቁም መልሰው መላልሰው
ጊዜው ረዝሞ አንተን ያየሁበት
ተቸገርኩኝ ታመምኩኝ በናፍቆት
አሄሄ መጣውኝ ፈልጌህ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
ና ሸግዬ መጣዉኝ ፈልጌህ
አትሽሸኝ ልቤ እንዲ ሲወድህ
የወደዱት ያፈቅሩትን ሰው
አይናፍቁም መልሰው መላልሰው
ና ሸግዬ መጣዉኝ ፈልጌህ
አትሽሸኝ ልቤ እንዲ ሲወድህ
አሄሄ መጣውኝ ፈልጌህ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
እእእእእአአ መጣው መጣው
ፈልጌህ መጣው መጣው ፈልጌህ
እእእእአአ ያያያ ረግመው አንተን ያየሁበት
ተቸገርኩ ታመምኩኝ በናፍቆት እምምም
እእእእእአአ መጣው ፈልጌህ
መጣው ፈልጌህ መጣው ፈልጌህ
መጣው ፈልጌህ አንተንንንን
መጣው ፈልጌህ መጣው ፈልጌህ
መጣው ፈልጌህ በደንብ አድርጌ
መጣው ፈልጌህ መጣው ፈልጌህ
መጣው ፈልጌህ በጣም ናፍቄህ
ናፍቄህህህህህ እእእእ
Tradução automática
Este recurso será adicionado em breve.
Em breve, o EMXStudio poderá gerar uma tradução automática desta letra usando uma API ou pacote de tradução.
A tradução aparecerá aqui de forma organizada, mantendo o mesmo estilo das letras revisadas.
Resultado automático
Esta letra foi encontrada automaticamente e pode precisar de revisão.
Quando ela for adicionada ao catálogo principal do EMXStudio, poderá receber tradução, correção, categoria, artista vinculado e informações completas.